GalatiansEdit Blog

By   Tewodros   Date Posted: Oct. 8, 2021  Hits: 1,702   Category:  Relationship to God   Total Comment: 0             A+ A-


side

ወደ ገላትያ 1

15-16፤ ነገር ግን በእናቴ ማኅፀን ሳለሁ የለየኝ በጸጋውም የጠራኝ እግዚአብሔር በአሕዛብ መካከል ስለ እርሱ ወንጌልን እሰብክ ዘንድ ልጁን በእኔ ሁኔታ ሊገልጥ በወደደ ጊዜ፥ ወዲያው ከሥጋና ከደም ጋር አልተማከርሁም፥

 

ወደ ገላትያ 2

20፤ ከክርስቶስ ጋር ተሰቅዬአለሁ፤ እኔም አሁን ሕያው ሆኜ አልኖርም ክርስቶስ ግን በእኔ ይኖራል፤ አሁንም በሥጋ የምኖርበት ኑሮ በወደደኝና ስለ እኔ ራሱን በሰጠው በእግዚአብሔር ልጅ ላይ ባለ እምነት የምኖረው ነው።

 

 

ወደ ገላትያ 5

15፤ ነገር ግን እርስ በርሳችሁ ብትነካከሱ ብትበላሉ እርስ በርሳችሁ እንዳትጠፋፉ ተጠንቀቁ።

 

ወደ ገላትያ 6

14፤ ነገር ግን ዓለም ለእኔ የተሰቀለበት እኔም ለዓለም የተሰቀልሁበት ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት ከእኔ ይራቅ።

 

ወደ ገላትያ 6

1፤ ወንድሞች ሆይ፥ ሰው በማናቸውም በደል ስንኳ ቢገኝ፥ መንፈሳውያን የሆናችሁ እናንተ እንደዚህ ያለውን ሰው በየውሃት መንፈስ አቅኑት፤ አንተ ደግሞ እንዳትፈተን ራስህን ጠብቅ።

 

 


Tags



Back to Top


Submit your life to Christ

If you are willing to give your life to Christ who is faithful to lead you through the rest of your life, we encourage you to pray this prayer and get back to us for more spiritual encouragement. Read More +



Related Blogs






Please fill all fields that are required and click Add Comment button.

Name:*
Email:*
Comment:*
(Only 2000 char allowed)


Security Code:* nxzppw